Voice of Ethiopia Dengarkan Radio

እንኳን፡ ወደ፡ ኢትዮጵያ፡ ድምፅ፡ መጡ! የኢትዮጵያን፡ እና፡ የዓለምን፡ ቅርፅ፡ የሚወስኑ፡ ሁነቶችን፡ በፍጥነትና፡ ከእውነተኛ፡ ምንጭ፡ እንዲሁም፡ ከጥልቅ፡ ትንታኔ፡ ጋር፡ የኢትዮጵያ፡ ድምፅ፡ ያቀርባል። የእርስዎን፡ ሃሳብ፡ እና፡ አስተያየት፡ እናከብራለን፤ እንዲያካፍሉንም፡ እንሻለን። አዎንታዊ፡ መስተጋብርንም፡ እናበረታታለን፡፡ እኛ፡ የምንወግንለት፡ የፖለቲካ፡ ፓርቲ፡ አልያም፡ ብሔር፡ የለም። እኛ፡ የምንወግነው፡ ለታላቁ፡ የኢትዮጵያ፡ ሕዝብ፡ ጥቅም፡ ነው። ሠላም፣ ፍቅር፡ እና፡ አንድነት፡ ለታላቁ፡ የኢትዮጵያ፡ ሕዝብ፡ ይሁን። Voice of Ethiopia adalah stasiun radio siaran di Etiopia, disiarkan dalam format Musik dunia
